Job Vacancy In Ethiopia (2024)

Job Vacancy In Ethiopia (5)

ሀሳብዎን ያጋሩ

ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ አሰሪዎች የባለሙያ እጥረት እንዳለባቸዉ ይናገራሉ። በሌላ በኩል ብዙ ስራ አጥተዉ ቁጭ ያሉ ሰዎች እንዳሉ እናዉቃለን። ታዲያ ይህ ችግር ከምን የመጣ ይመስላችኋል?

10.4K views

Job Vacancy In Ethiopia (7)

Call for Job Interview Session
==========
Dear Candidate,
Thank you for your application for the position of Bank Trainee for Woldia District and for taking the written exam. We are pleased to invite you to take an interview on Thursday, March 17 and Friday, March 18, 2022 starting at 02:00 local time at Woldia District Office.

Please use the following link for the name list of interviewees and interview schedule:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Woldia_District_Bank_Trainee_Interview_f0a2842115.pdf

9.6K views

Job Vacancy In Ethiopia (13)

Are you an Ethiopian public university instructor who wants to take a FREE online course on English as a medium of instruction from a U.S. university? We are pleased to announce that applications are being accepted for the 2022 summer term of the Online Professional English Network (OPEN) global course. Successful applicants will attend an eight week online U.S. university level course. For more information and to apply: http://ow.ly/CsFI50InRpR Deadline: April 15, 2022.

16.0K views

Job Vacancy In Ethiopia (15)

Vacancy
=======
Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:

1. Bank Trainee
2. Graduate Trainee
3. IS Trainee
4. IS Graduate Trainee
5. Legal Trainee
6. Legal Graduate Trainee
7. Engineer Trainee

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website https://vacancy.cbe.com.et from October 17, 2022 – October 27, 2022.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_6a87ddb632.pdf

13.1K views

Job Vacancy In Ethiopia (16)

#Vacancy_Announcement:
Wegagen Bank invites competent and qualified candidates for the following position.
1. Principal Software Engineer
2. Principal Digital Channel Development Officer
3. Sr. Network Administrator
4. Sr. System Administrator
5. Sr. Software Engineer
6. Sr. Data Base Administrator
7. Sr. Digital Channel Development Officer
8. Sr. Security Risk Assessment & Prevention Officer
9. Data Center Administration Officer-II
10. Software Engineer-II
11. Data Base Administrator-II
12. Data Warehouse & Analytics Officer-II
13. Digital Channel Development Officer-I
14. Information Security Officer- I
15. Project Management Officer I
16. Data Base Administrator-I
17. Secretary
Please visit the below link to our website for the details:
https://www.wegagen.com/vacancy/
Deadline: October 22, 2022

14.9K views

Job Vacancy In Ethiopia (17)

ሰሞኑን ከትለያዩ ዩንቨርስቲ እና ከፍተኛ የግል ትቋማት የተመረቁ ተማሪዎች ቁጥር በጣም ከፍተኛ መሆኑ ብዙዎቻችንን አስገርሞናል፣ ተደስትናል ከዛም አልፎ ተቀልዶብታል። እኔ በግሌ ብዙዎች በትምህርት ተስፋ በቆረጡበት በዚህ ጊዜ ይሄ ሁሉ ሰው ተምሮ ለመመረቅ መብቃቱ ደስ ብሎኛል። ከዛ በተረፈ ግን የመንስት መስሪያ ቤቶች በ2016 ምንም አይነት ቅጥር እንደማይፈጽሙ መታወጁን ጨምሮ ካለው ከአገሪቷ ነባራዊ ሁኔታና ከስራ አጥ ብዛት አንጻር በጣም አሳሳቢ ነው። ስለዚህ እንደ አንድ responsible citizen ሁሉም በየሙያው ተመራቂዎችን መደገፍ ያለበት ይመስለኛል። እኔ ከታች ባስቀመጥኩት link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScC8RLDJgL5nuPmpcpNuyRO2iA5GUY2aGIp9Gb_xoEOEWovyw/viewform?usp=sf_link ቀድመው ለሚመዘገቡ 100 ተመራቂዎች የJob Readiness ስልጠና በነፃ እሰጣለው(I mean virtually)። በዚሁም Master Trainers #challenge አደረጋለሁ:: once you accept my challenge copy and paste this post on your wall and challenge one of your friends. #myjobreadinesstrainingchallangeisfor Hana Getachew & Zebib Musema
#jobreadinesstrainingchallenge የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia Ministry of Education Ethiopia

Google Docs

Job readiness training for class of 2023

10.0K views

Job Vacancy In Ethiopia (18)

Job Vacancy In Ethiopia pinned «ሰሞኑን ከትለያዩ ዩንቨርስቲ እና ከፍተኛ የግል ትቋማት የተመረቁ ተማሪዎች ቁጥር በጣም ከፍተኛ መሆኑ ብዙዎቻችንን አስገርሞናል፣ ተደስትናል ከዛም አልፎ ተቀልዶብታል። እኔ በግሌ ብዙዎች በትምህርት ተስፋ በቆረጡበት በዚህ ጊዜ ይሄ ሁሉ ሰው ተምሮ ለመመረቅ መብቃቱ ደስ ብሎኛል። ከዛ በተረፈ ግን የመንስት መስሪያ ቤቶች በ2016 ምንም አይነት ቅጥር እንደማይፈጽሙ መታወጁን ጨምሮ ካለው ከአገሪቷ ነባራዊ ሁኔታና…»

Job Vacancy In Ethiopia (19)

ቀን 30/4/2016 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
======================================
ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ፣ ፍላጐትና ብቃት ያላቸው አመልካቾችን ከዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች መካከል አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡
1. የኃላፊነት ቦታው፡- የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት
2. የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
2.1. የትምህርት ደረጃ ፡- ሶስተኛ ዲግሪ (Ph.D) ወይም ሁለተኛ ዲግሪ (MA / MSC) እና ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያለው /ያላት፤
2.2. የሥራ ልምድ፡- በከፍተኛ ትምህርት ፣ በምርምር ወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተቋማት በመካከለኛ አመራር ኃላፊነት እርከን ቢያንስ ለ3 ዓመት ያገለገለ/ች፤
2.3. አመልካቾች የዩኒቨርሲቲውን ትምህርት ተደራሽነት ፣ ፍትሂዊነት፣ ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለም አቀፋዊነት ለማሳካት ስለሚከተሉት ስልት፣ የዩኒቨርሲቲያችን የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጉዞ በተጨባጭ ለውጥ ለመምራትና ዩኒቨርሲቲውን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ ስለሚሰጡት አመራር ከ10 ገጽ ያልበለጠ ስልታዊ ዕቅድ (Strategic Plan) በጽሁፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተፈላጊ ክህሎት (ችሎታ)፡-
3.1. የአመራር ክህሎት፡- አመልካቾች በዩኒቨርሲቲው ያለውን የሰው፣ የገንዘብና የቁስቁስ ሃብት በማስተባባር፣ ለመምራት የሚያስችል፣ የድጋፍና ቁጥጥር ሥርዓትን በመዘርጋት ፣ ኃላፊነትና ተጠያቂነትን በማስፈን የአካዳሚክ ሰራተኞችን የሥራ ተነሳሽነትና የባለቤትነት ስሜት ለማሳደግ የሚያስችል የአመራር ክህሎት ያላችው መሆን አለባቸው፡፡
3.2. አዲስ አሰራር የመፍጠርና ለውጥ የማምጣት ክህሎት፡- አመልካቾች በዩኒቨርሲቲው ለውጥና ዕድገትን ለማምጣት የሚያስችሉ አዳዲስ የአሰራር ስልቶችን የማመንጨትና ተግባራዊ የማድረግ አቅም ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
3.3. የተግባቦት ክህሎት፡- አመልካቾች በዩኒቨርሲቲው ሆነ ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ካሉ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ አገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ድርችቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የዩኒቨርቲውን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት የሚያስችል የተግባቦት ክህሎት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
4. አጋርነት እና የሀብት ማፈላለግ፡-
የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ ለማሳካት፤ የአጋርነት እና የሀብት ማፈላለግ ተግባራትን መስራት አለባቸው፤
5. ሥነ ምግባር፡-
5.1. አመልካቾች ከስነ-ምግባር አኳያ ከአድልዖ የፀዱ፣ በመልካም ባህሪያቸውና በሥራ አክባሪነታቸው እንዲሁም በታታሪነታቸው የተመሰከረላቸውና ለሌሎች አርአያነታቸው የጎላ መሆን አለባቸው፤
5.2. አመልካቾች ተግባብቶ የመሥራት ሁሉን በእኩል የማስተናገድ፣ ለሚቀርቡላቸው ጉዳዮች ተገቢውን ምላሽ በተገቢው ጊዜ የመስጠት መርህ የሚከተሉ መሆን አለባቸው፤
6. የምደባ ሁኔታ፡-
በውድድሩ የላቀ ውጤት በማምጣት የተመረጠው/ችው አመልካች የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን ለተከታታይ አራት ዓመታት የሚመራ/የምትመራ ሲሆን ምክትል ፕሬዚዳንትነቱ እንደ አስፈላጊነቱ ሊራዘም ይችላል፤
7. የማመልከቻ ጊዜ፡-
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ፤
8. የማመልከቻ ቦታ፡- በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 26

ማሳሰቢያ፡-
• በሰነዳቸው መሰረት የተመረጡ አመልካቾች ስላቀረቡት ስልታዊ ዕቅድ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት አባላት በሚገኙበት መድረክ ላይ ገለፃ ያደርጋሉ፣:
• አመልካቾች ለውድድር ሲመጡ ዋና /ኦርጂናል/ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ቅጅ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፣:
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ::

‹‹ተግባራዊ ትምህርት፣ ለላቀ ስኬት!››

5.9K views

Job Vacancy In Ethiopia (20)

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

1. የፍርማሲ ባለሙያ

-3 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
-የቅጥር ሁኔታ : ከነ ላይሰንስ / ላይሰንስ ብቻ
- ለስራ ቦታ ቅርብ የሆነ
-አድራሻ : አሽዋ ሜዳ

ክፍት የስራ ቦታ መወዳደር ምትፍልጉ አመልካችች በ0976039393 በመደወል ወይም በቴሌግራም የስራ ልምድ ከት/ት ማስረጃ ጋር መላክ ትችላላችሁ

5.0K views

Job Vacancy In Ethiopia (2024)

References

Top Articles
Latest Posts
Article information

Author: Lilliana Bartoletti

Last Updated:

Views: 5555

Rating: 4.2 / 5 (53 voted)

Reviews: 84% of readers found this page helpful

Author information

Name: Lilliana Bartoletti

Birthday: 1999-11-18

Address: 58866 Tricia Spurs, North Melvinberg, HI 91346-3774

Phone: +50616620367928

Job: Real-Estate Liaison

Hobby: Graffiti, Astronomy, Handball, Magic, Origami, Fashion, Foreign language learning

Introduction: My name is Lilliana Bartoletti, I am a adventurous, pleasant, shiny, beautiful, handsome, zealous, tasty person who loves writing and wants to share my knowledge and understanding with you.